Daily Verses

"And so I say to you, She will have forgiveness for her sins which are great in number, because of her great love: but he who has small need of forgiveness gives little love." (Luke 7: 47)

" ስለዚህ እልሃለሁ፥ እጅግ ወዳለችና ብዙ ያለው ኃጢአትዋ ተሰርዮላታል፤ ጥቂት ግን የሚሰረይለት ጥቂት ይወዳል።" (ሉቃ 7: 47)
" Kanaafis sittan hima, jaalalli ishee inni guddaan kun, cubbuun ishee inni baay'een akka dhiifameef mul'isa; xinnoon kan dhiifamuuf garuu, jaalala xinnoo argisiisa" jedhe. " (Luq. 7: 47)
" ስለዚ፡ ብዙሕ ስለ ዘፍቀረት፡ ንእኣ ብዙሕ ሓጢኣት ተሐዲጉላ፡ እብለካ አሎኹ። እቲ ሒደት ዚሕደገሉ ኸኣ ሒደት እዩ ዜፍቅር።" (ሉቃ 7: 47)
 

RSS Sermons

  • ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናል
    ሰው በሰው ፊት ሲቆም ጻድቅ ሆኖ መታየት ይችላል፡፡ ጻድቃን የተባሉት ግን ራሳቸውን በጌታ ፊት ሲያዩ ድካማቸውና ስንፍናቸው ግልጽ ሆኖ ይታያቸዋል፡፡ መጀመሪያ ከራሱ አንጻር አይቶ ማጥመቁን እምቢ ያለው ዮሃንስ በኃላ ግን የኢየሱስ የጽድቅ ማንገሥ ዓላማን በማየት ታዘዘውና አጠመቀው፡፡ The post ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናል appeared first on ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ የሱስ በስኮትላንድ (Evangelical Church Mekane […]
  • Merry Christmas
    But one thing is assured, God is looking after the one He has sent. Heaven is ready to guide and provide.Don’t be afraid of the disturbed evil forces, Heaven is with you and for you! Just remember God with us, Emmanuel! The post Merry Christmas appeared first on ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ የሱስ በስኮትላንድ (Evangelical […]
  • Kalu Yadinal
    ማሪያም ሊትወልድ ያለውን ልጅ በሌላ ዮሴፍ በፈለገው ስም መጥራት አይችልም ማለት ነው፡፡ ምናልባት እግዚአብሄር ጣልቃ ገብቶ ለዮሴፍ ይህንን ሃላፊነት ባይሰጠው፣ ኢየሱስ ምን ተብሎ ይጠራ ኖሮአል? በሀገራችን በስም አሠጣጥ ባህል ምናልባት “የሴት ልጅ፣ አፍራሽ፣ ድንጋታ፣ አሳምኖት፣ አስጨናቂ፣ ወይም ሌሎችም በዚህ ላይ ከመናገር የተቆጠብኳቸው ሥሞች ሊሰጡት ይችሉ ነበረ፡፡ እነዚህ ስሞች ደግሞ ከዓላማው ጋር የማይሄዱ ናቸው፡፡ ስለዚህ እግዚአብሄር፣ […]
  • min litayu
    የዮሃንስ አገልግሎት የእግዚአብሄርን መንግሥት መቅረቧን ሃጢአተኞች ለሆኑት ለሰዎች ልጆች በሙሉ መናገር ነበረ፡፡ የእግዚአብሄርን ቃል ለሰዎች ሁሉ መናገር ዋጋ ያስከፍላል፡፡ የእግዚአብሄር ቃል ለእውነተኛ አገልጋይ (ቢሮው ምንም ይሁን ምን) መሠረቱ፣ መለኪያውና መመዘኛው እንዲሁም መመሪያው ነው፡፡ The post min litayu appeared first on ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ የሱስ በስኮትላንድ (Evangelical Church Mekane Yesus in Scotland).
  • prepare the way
    እጅግ አስደናቂ የሆነ የምህረት እጅ ዛሬ ለሚመለሱ ሁሉ ተዘርግቶ አለ፡፡ “ኑ!” እያሌ ይጣራል፡፡ “ኑ!” ቀጣዩ ዘመን እንደዛሬው ሁሉም ተቀላቅሎ የሚኖርበት፣ ስንዴና ገለባ ተሰባጥሮ የሚቀመጥበት ጊዜ አይደለም፡፡ የሚወሰደው እርምጃም እንደዛሬው የማባበልና የርህራዬ አይደለም፡፡ ጎተራውም እሳቱም ሁለተኛ ስንዴውና ገለባው ላይቀላቀሉ ለመለዬት የተዘጋጁ ቦታዎች ናቸው፡፡ The post prepare the way appeared first on ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ የሱስ […]
  • On the Cross
    ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሆኖ፣ ስለሰቃዮቹ ይጨነቅ ነበረ፡፡ እግዚአብሄር ይቅር ካላላቸው፣ እያደረጉት ያሉ ነገር ወደ ዘላለም ቅጣት ይወስዳቸዋል፡፡ “ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!” ይላልና እግዚአብሄር (ኢሳ 5፡20-24)፡፡ ወገኖቼ፣ በበሽታ፣ በችግር፣ በረሃብ፣ በጦሪነት፣ በእርጅና፣ በተለያዩ አደጋዎች ይህችን ዓለም ከመልቀቃችን በፊት ምን ያክል ጊዜ እንደቀረን አናውቅም፡፡ ግን […]
  • Go home justified
    እግዚአብሄር ያልሰጠንን ጽድቅ ለራሳችን ብንቆጥር ራስን መሸንገል እንጂ ድነት አናገኝበትም፡፡ በሕይወት የሚያኖረው እግዚአብሄር ራሱ በዕቅር ባይነቱ የሚሠጠው ጽድቅ ነው፡፡ ይህንን ምሳሌ ኢየሱስ ሲናገር አድማጮች ሰምተው የእግዚአብሄርን ጽድቅ እንዲቀበሉ ነው፡፡ ሰሚዎቹ ኢየሱስ ከጎናቸው ሆኖ እየለመናቸው ያለጽድቅና ምህረት እንዳይመለሱ ነው፡፡ ሰሚዎቹ የራሳቸውን ጽድቅ ትተው የእግዚአብሄርን ጽድቅ እንዲቀበሉ ነው፡፡ የምህረትንና የጉብኝታቸውንም ጊዜ እንዳይንቁ ነው፡፡ ኢየሱስን ለማየትና ለመስማት መምጣታቸው […]
  • Tell Your Story
    ሰውዬው እየዞረ አሥርቱን ከተማ በጌታ ምህረትና ድርግት ሞላው፡፡ እርሱ ስለስነ-መለኮት መናገር አይችልም፡፡ ስለኢየሱስ ማንነትም በዘመኑ ሰዎች ዘንድ ያለውን ኮንትሮቬርሲ መመለስ አይችልም፡፡ ግን ያየውንና የተደረገለትን መሰከረ፡፡ በእግዚአብሄር ጣት የተሠራውም ሥራ ሕያው ስለነበረ፣ ሰዎች ይሰሙት ጀመር፡፡ The post Tell Your Story appeared first on ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ የሱስ በስኮትላንድ (Evangelical Church Mekane Yesus in Scotland).
  • ሊያከብሩ የተመለሱ
    ለተደረገልን ማንኛውም ነገር እግዚአብሄርን ማመስገን ስንለማመድ፣ ብዙ ተጨማሪ በረከቶችን ከእግዚአብሄር እንቀበላለን፡፡ ስለመቀበሉ ብቻም አይደለም፡፡ እስቲ አስቡ፣ ሕዶ በጌታ ፊት ተገኝቶ ከእርሱ ጋር መነጋገርስ ምነኛ ትልቅ በረከት ነው፡፡ ወደ እርሱ ቀርቦ ከሥጋ ፈውሱ የሚበልጠው ምህረቱና ደንነቱ በሕይወታችን መኖሩን ከአፉ ስንሰማ አያስደስትምን? The post ሊያከብሩ የተመለሱ appeared first on ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ የሱስ በስኮትላንድ (Evangelical Church […]
  • ስማችሁ በሰማያት
    ኢየሱስ ደቄ መዛሙርቱ ስለተረጉ ነገሮች መደሰታቸውን አይቶ፣ በሃላ ደግሞ ወደ ችግር እንዳይገቡ የዘላቂ ደስታቸው አቅጣጫና ምንጭ ምን መሆን እንዳለበት አሳያቸው፡፡ ደስታቸው መናፊስት ስለተገዙላቸው ወይም ስለታዘዙአቸው ብቻ ከሆነ፣ አንድ ቀን መናፊስት ከመታዘዝ እምቢ የሚልበት ጊዜ ሊመጣ ይችላል (ጾምና ጸሎትም ካልተጨመረ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለና)፡፡ ሰዎችም ስብከታቸውን ከመቀበል ይልቅ ሊያሳድዱአቸው የሚነሱበት ጊዜም ሩቅ አይደለም፡፡ ሆኖም ግን ስማቸው በሰማይ […]