Sagalicha Dhiigicha Hafuuricha

ቃሉ ደሙ መንፈሱ

Header Image  

The Word the Blood the Spirit

    

 
 
 

 
 

ከኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወትና አገልግሎት እንማር

መግቢያ

 

በዚህ ርዕስ ሥር የሚቀርበው ጥናት የማርቆስን ወንጌል መሠረት አድርጎ የኢየሱስ ክርስቶስን ሕይወትና አገልግሎት በማጥናት ከእርሱ መማርን ዓላማ ያደረገ ነው፡፡

 

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴ. 11፡29 ላይ ሲናገር "ከእኔ ተማሩ" ብሎአል፡፡ ይህ ደግሞ ሊሆን የምችለው እርሱን መመልከትና መስማት ስንችል፣ ልገጥሙን በሚችሉት ሁኔታዎችም ውስጥም ኢየሱስ እንዴት አይቶ መልስ እንደሰጠና ሊሠጥ እንደሚችል በመገንዘብ፣ ከሕይወታችንና አገልግሎታችነ ጋር ማዛማድ ይሆናል፡፡

 

ይህ የጥናቱ ጽሑፍ በዚህ ድረ-ገጽ ላይ ለማስቀመጥ ታስቦ የተሠራ ሥራ ሳይሆን እያገለገልኩት ከነበረው የክርስቲያን ማህብረሰብ ጋር የተማርነውን ነገር በቦታው ላልነበሩትም ለማድረስ ታስቦ በጥናቱ ወቅት የተጠቀምኩትን የግል ማስታወሻዬን ለአንባቢዎች ለማካፈል ነው፡፡ ስለዚህ ብዙ የቃላትና የፍደላት ጉድፈቶችም ቢኖሩ አስተካክላችሁ እንዲታነቡትና ለማስተካከልም እንዲቻል ቀጥለው በተሰጠው ኢ-ሜይል ሃሳብ እንድትሰጡን በትህጥናና በእግዚብሄር ፍቅር እጠይቃችሁኃለሁ፡፡

 

ጥናት 1

 

 

‹‹የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፣ እኛም ባሮቹ ተነስተን እንሰራለን›› ነሀ.2፡20

 

ተክሉ ተ. ጉታ

ቃሉ ደሙ መንፈሱ የወንጌል አገልግሎት

 

E-mail: [email protected]

 

 

 
 

Waaqayyo si jaallata
Waaqayyo si jaallata

Ati Eessa?
Ati Eessa?